የሁሉም አካላዊና መንፈሳዊ ማደሰ ቦታ
ንኹሉ ዝኸውን ኣካላውን መንፈሳውን ምሕዳሲ ቦታ
እንኳን ወደ ራዲሰን ሐርብ ባህላዊ ስፓ በደህና መጡ
የጥንታዊው የምስራቅ አፍሪካ የዋይባ ጢስ ስርዓት ከዘመናዊው የስፓ ስርዓት ተዋሕዶ ወደ ሚሰጥትበት ካልጋሪ ስፓ እንኳን ደህና መጡ። በRadisson Herb Traditional Spa፣ የእኛ የእፅዋት የእንፋሎት ሕክምና እና ሁለንተናዊ የጤንነት ሕክምናዎች ሰውነትዎን detoxify ለማድረግ፣ አእምሮዎን ለማረጋጋት እና የውስጥን ብሩህነት ለማደስ የተሰሩ ናቸው።
ይህን አገልግሎት ለመጠቀም ዝግጁ ነዎት? ፣ ይምጡና ይጎብኙን ፣ ተደስተው ይመለሳሉ።
እንቋዕ ናብ ካልጋሪ ስፓ ጥንታዊ ስርዓተ ትኪ ምብራቕ ኣፍሪቃ ዋይባ ምስ ዘመናዊ ኣሰራርሓ ስፓ ዝተሓወሶ ብደሓን መጻእኹም፡። ኣብ ራዲሰን ሐርብ ትሬዲሽናል ስፓ፡ ናይ ስቲም ፍወሳታትን ኹለንተናዊ ናይ ጥዕና ሕክምናታትን ንኣካላትካ መርዛም ነገራት ንምውጻእ፡ ኣእምሮኻ ንምህዳእን ውሽጣዊ ሰላም ንምምላስን ዝተዳለዉ እዮም።
ነዚ ኣገልግሎት ኽትጥቀመሉ ትድሉው ዲኹም? ቆፆሮ፡ ሀዙ ክትሕጎሱ ኢኹም።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች / ንህቦ ኣገልግሎታት
ዲፕ ቲሹ ማፍታታት/ናይ መረጋጋዒ ምድራዝ
ህመም በሚሰማቸው አካባቢዎች ላይ የሚደረግ ከፍተኛ የማሳጅ ግፊት ይህ መታሸት በውጥረት እና በድካም ምክንያት የሚከሰተውን ቋጠሮ ያስወግዳል።
ልዑል ጸቕጢ ዘለዎ ማሳጅ ኣብ ቃንዛ ዘለዎ ቦታታት ይግበር። እዚ ማሳጅ እዚ ብሰንኪ ጸቕጥን ድኻምን ዝመጽእ ወጥሪ የቃልል።
የጥንዶች (ሁለት) ሰው ማሳጅ /ናይ ኽልተ ሰብ ድርዛት
ጥንዶች ጎን ለጎን ሆነው፣ በለስላሳ ሙዚቃ ታጅቦ፣ በፈዋሽ ዘይቶች እና ማሳጅ ነው። ይህ የጥንዶች ማሳጅ ከማፍታታም በላይ በረጋ መንፈስ እና በጋራ ፀጥታ መንፈስ የመተወን ያህል ነው።
መጻምድቲ ብልስሉስ ሙዚቃን ፈውሲ ዘይትን ማሳጅን ተሰንዮም ጎኒ ንጎኒ ይድቅሱ። እዚ ናይ መጻምድቲ ማሳጅ ካብ ምዝንጋዕ ንላዕሊ እዩ፣ ናይ ህድኣትን ናይ ሓባር ቅሳነትን ስምዒት ምግዳፍ እዩ።
የጥፍር እንክብካቤ/ናይ ፅፍሪ ኣገልግሎት
መደበኛ የእግር ሥራ፡ ለድካም የተሞላ እግሮች የተዘጋጀ፣ የእግር መዘፍዘፍ፣ ሸኮና ማስለቀቅ እንዲሁም ጥፍር ቀለምን መቀባትን ያካተተ።
ስሩዕ ስራሕ እግሪ፦ ንዝደኸመ እግሪ ዝተዳለወ ኮይኑ፡ ንእግሪ ምሕጻብን ጽፍሪ ምቕባእን የጠቓልል።።
የእጅ ሥራ፡ ማጽዳት፣ ጥፍር በመከርከም፣ ማሳጅ ማድረግ፣ እንዲሁም ጥፍር ቀለም መቀባትን ያካተተ ነው።
ማንኪዩር፦ ጽሬት፡ ምቑራጽ ጽፍሪ፡ ማሳጅን ምቕባእ ጽፍሪን የጠቓልል።
መደበኛ የእግር ሥራ፡ ለድካም የተሞላ እግሮች የተዘጋጀ፣ የእግር መዘፍዘፍ፣ ሸኮና ማስለቀቅ እንዲሁም ጥፍር ቀለምን መቀባትን ያካተተ።
ስሩዕ ስራሕ እግሪ፦ ንዝደኸመ እግሪ ዝተዳለወ ኮይኑ፡ ንእግሪ ምሕጻብን ጽፍሪ ምቕባእን የጠቓልል።።
የእጅ ሥራ፡ ማጽዳት፣ ጥፍር በመከርከም፣ ማሳጅ ማድረግ፣ እንዲሁም ጥፍር ቀለም መቀባትን ያካተተ ነው።
ማንኪዩር፦ ጽሬት፡ ምቑራጽ ጽፍሪ፡ ማሳጅን ምቕባእ ጽፍሪን የጠቓልል።
ሞሮኮ ባዝ
የሙሉ ሰውነት እድፍ ማራገፍ – በእንፋሎት እና በገንቢ ጭቃዎች የሚደረግ ሂደት። ይህ መታጠብ አይደለም – እንደገና መወለድ ሥነ ሥርዓት ነው።
ምሉእ ኣካላት ምልቃለቕ- ስቲምን መኣዛዊ ጭቃን ዘጠቓልል መስርሕ። እዚ ምሕጻብ ኣይኮነን – ዳግማይ ልደት ስርዓት እዩ።
የዋይባ ጢስ/ወይባ ጡሽ
ወይባ ቲስ የምስራቅ አፍሪካ ባህላዊ የጭስ / እንፋሎት ህክምና ነው። ጥሩ መዓዛ ያላቸው እንጨቶች እና ቅጠላ ቅጠሎች በጉድጓድ ውስጥ የሚቃጠሉበት እና ደንበኛው ከጭሱ በላይ ተቀምጦ በብርድ ልብስ ተጠቅልሎ ሙቀቱን እና የመድኃኒት እንፋሎትን የሚስብበት ለዘመናት የቆየ የጤንነት ስርዓት ነው።
ጥሩ ስሜት ስለሚሰጥ ብቻ አይደለም – ከወሊድ በኋላ ለማገገም፣ ለቆዳ ጤንነት እና የውስጥ ንጽሕና (detoxification) የሕክምና ጥቅሞች እንዳሉት ይታመናል። እንደ ባህላዊ የሳውና፣ የአሮማቴራፒ እና የመንፈሳዊ ንጽህና ውህደት አድርገው ያስቡት።
የፀጉር እንክብካቤ አገልግሎቶች/
ናይ ጨጉሪ ኣገልግሎት
የራስ ቆዳ እና ፀጉር በሻምፑና ኮንዲሽነር በማፅዳት በሙያው በተካኑ የፀጉር ባለሙያዎች እርስዎ በመረጡት የፀጉር ቅጥ፣ እንደ ለስላሳ ቀጥ ያለ (sleek and straight)፣ ጠመዝማዛ (curly) ወይም በተፈጥሯዊ የሚያምር አጨራረስ ይሰራሎታል።
ሠርግን፣ አመታዊ ክብረ በዓልን ወይም ማንኛውንም ልዩ ዝግጅት ሲያከብሩ፣ ይህ አገልግሎት ይጠቀሙ።
